
Title:
ምርቃት እና እርግማን
Author:
Hab
Subject:
Romance |
Short Stories |
Fiction |
Description:
የሠዉ ልጅ አመት አልፎ ሌላ አመት በተተካ ቁጥር እድሜዉ የጨመረ ይመስለዋል። ነገር ግን በየአመቱ ካለችን እድሜ ላይ እየቀነስንና ለሞት እየቀረብን ነዉ የምንሄደዉ። አንዱ "እድሜ ማለት ለመፈንዳት ሠዓቱን የሚጠብቅ የተቀበረ ፈንጂ ነዉ" ብሏል። እናም ካለችኝ እድሜ ላይ ሃያ አንዷን ኑሬያታለሁ።
Publisher:
Smashwords Edition
Hab
Date:
2015/03/28
Digital Format:
LIBBY EBOOK
Language:
Amharic